ለጻድቃን ሕዝብህ ደኅንነትን፥ ለተቃዋሚዎች ጠላቶችም ጥፋትን ሰጠህ።
ስለዚህም ሕዝቦችህ የጻድቃኑን ደኀንነትና የጠላትን መጥፋት ይጠባበቁ ነበር።