Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተማማሉባትን መሐላ ባወቁ ጊዜ፥ በፍቅር ያስቧት ዘንድ አባቶቻችን ያቺን ሌሊት ዐወቋት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አባቶቻችን ያችን ምሽት አስቀድመው ያውቋት ነበር፤ እምነታቸውን በማን ላይ እንደጣሉ ያውቁም ስለ ነበር፥ ቃል ኪዳኑ እንደሚፈጸም እርግጠኞች ነበሩ። Ver Capítulo |