La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስለ​ዚ​ህም የተ​ሰ​ነ​ካ​ከ​ሉ​ትን ሰዎች ለፍ​ርድ እን​ዲ​መች ጥቂት በጥ​ቂት ትዘ​ል​ፋ​ቸ​ዋ​ለህ፤ የበ​ደ​ሉ​ት​ንም በደል ታሳ​ስ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ፤ ከክ​ፋ​ታ​ቸ​ውም ርቀው ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን በተ​ረዱ ጊዜ አቤቱ፥ ያም​ኑ​ብህ ዘንድ ትገ​ሥ​ጻ​ቸ​ዋ​ለህ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቀስ በቀስም አጥፊዎችን ታርማለህ፥ ኃጢአታቸውን ታስታውሳቸዋለህ፥ ትገስጻቸዋለህም፤ ጌታ ሆይ ይህንንም ያደረግኸው ከክፋት እንዲርቁና ባንተም ያምኑ ዘንድ ነው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 12:2
0 Referencias Cruzadas