Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቀስ በቀስም አጥፊዎችን ታርማለህ፥ ኃጢአታቸውን ታስታውሳቸዋለህ፥ ትገስጻቸዋለህም፤ ጌታ ሆይ ይህንንም ያደረግኸው ከክፋት እንዲርቁና ባንተም ያምኑ ዘንድ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ስለዚህም የተሰነካከሉትን ሰዎች ለፍርድ እንዲመች ጥቂት በጥቂት ትዘልፋቸዋለህ፤ የበደሉትንም በደል ታሳስባቸዋለህ፤ ከክፋታቸውም ርቀው ኀጢአታቸውን በተረዱ ጊዜ አቤቱ፥ ያምኑብህ ዘንድ ትገሥጻቸዋለህ። Ver Capítulo |