La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጥበ​ብን የሚ​ገ​ልጽ መን​ፈስ ሰው ወዳጅ ነውና፥ በከ​ን​ፈሩ የሚ​ሳ​ደ​በ​ው​ንም አያ​ነ​ጻ​ውም። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በኵ​ላ​ሊ​ቶቹ ምስ​ክር ነውና፥ ነዋሪ ጕበ​ኛም ልቡ​ና​ውን ይመ​ረ​ም​ረ​ዋል፤ አን​ደ​በ​ቱ​ንም ይሰ​ማ​ዋል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጥበብ የሰው ልጅ ወዳጅ የሆነች መንፈስ ናት፤ ክፉ ተናጋሪን ግን ከስድቡ ነጻ አታደርገውም፤ እግዚአብሔር ለውስጣዊ ማንነቱ ምስክር ነውና፥ ልቡን በጥልቀት ይመለከታል፤ የአንደበቱንም ቃል ይሰማል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 1:6
0 Referencias Cruzadas