Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጥበብ የሰው ልጅ ወዳጅ የሆነች መንፈስ ናት፤ ክፉ ተናጋሪን ግን ከስድቡ ነጻ አታደርገውም፤ እግዚአብሔር ለውስጣዊ ማንነቱ ምስክር ነውና፥ ልቡን በጥልቀት ይመለከታል፤ የአንደበቱንም ቃል ይሰማል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጥበብን የሚገልጽ መንፈስ ሰው ወዳጅ ነውና፥ በከንፈሩ የሚሳደበውንም አያነጻውም። እግዚአብሔር በኵላሊቶቹ ምስክር ነውና፥ ነዋሪ ጕበኛም ልቡናውን ይመረምረዋል፤ አንደበቱንም ይሰማዋል። Ver Capítulo |