Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተግሣጽን የሚገልጽ መንፈስ ቅዱስ ክፉውን ትምህርት ያርቃልና፥ ከሰነፎችም ልቡና ድል ነሥቶ ይሄዳልና በሚመጣም ጊዜ ክፉውን ይዘልፈዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰውን የሚያስተምር ቅዱስ መንፈስ አታላይነት ይሸሻል፤ ማስተዋል የጎደለውን አስተሳሰብ ይርቃል፤ ትክክለኛነት የጎደለውን አመል ባየ ጊዜም ያፈገፍጋልና። Ver Capítulo |