ያን ጊዜም ልቡናቸው ደነገጠባቸው፤ እጃቸውም ዛለ፤ እንደምትወልድ ሴትም ምጥ ያዛቸው።
ያንጊዜ ልቦቻቸውና እጆቻቸው ተንቀጠቀጡ፥ ምጥ እንደጠናባት ሴት ተጨነቁ።