Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 48:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ይቅር ባይ እግዚአብሔርንም ለመኑት፤ እጃቸውንም ወደ እርሱ አነሡ፤ ቅዱሱም ከሰማይ ፈጥኖ ሰማቸው፤ በኢሳይያስም እጅ አዳናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነገር ግን መሐሪውን አምላክ ተማፀኑ፥ እጆቻቸውን ወደ እርሱ ዘረጉ፥ ቅዱስ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ሰማቸው፥ በኢሳይያስም እጅ አዳናቸው፤ Ver Capítulo |