Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 48:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሰናክሬምም በዘመኑ ዘመተ፤ ራፋስቂስንም ላከው፤ ወደ እርሱም ሄዶ በጽዮን ላይ እጁን አነሣ፤ ታበየ፤ አፉንም ከፍ ከፍ አድርጎ ተናገረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእርሱ ዘመን ሴናክሬብ ወረረው፥ ራባስቴስን ላከ፥ እጁን በጽዮን ላይ አነሣ፤ በትዕቢት ተወጥሮም ደነፋ። Ver Capítulo |