Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 48:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእርሱ ዘመን ሴናክሬብ ወረረው፥ ራባስቴስን ላከ፥ እጁን በጽዮን ላይ አነሣ፤ በትዕቢት ተወጥሮም ደነፋ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሰናክሬምም በዘመኑ ዘመተ፤ ራፋስቂስንም ላከው፤ ወደ እርሱም ሄዶ በጽዮን ላይ እጁን አነሣ፤ ታበየ፤ አፉንም ከፍ ከፍ አድርጎ ተናገረ። Ver Capítulo |