ትእዛዛቱን ሰጠው፤ ለያዕቆብ ምስክሩን ያስተምረው፥ ለእስራኤልም ሕጉን ያስተምረው ዘንድ ፍርድንና ሥልጣንን ሰጠው።
ያዕቆብን ያስተምር፥ እሥራኤልንም በሕጉ ያሰለጥን ዘንድ፥ ትእዘዙን ሰጠው፥ ሕጉንም አስረከበው።