Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ይሠዋ ዘንድ፥ የበጎ መዓዛ መታሰቢያም ሊሆን ዕጣንን ያጥን ዘንድ፥ ለሕዝቡም ኀጢአታቸውን ያስተሰርይላቸው ዘንድ ከሕያዋን ሁሉ እርሱን መረጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለሕዝቡ ኃጢአት ስርየት ዕጣንና ሽቶን በመታሰቢያነት፥ መሥዋዕቶችንም ለጌታ ያቀርብ ዘንድ፥ ከነበሩት ሁሉ እርሱን መረጠው። Ver Capítulo |