Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ትእዛዛቱን ሰጠው፤ ለያዕቆብ ምስክሩን ያስተምረው፥ ለእስራኤልም ሕጉን ያስተምረው ዘንድ ፍርድንና ሥልጣንን ሰጠው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ያዕቆብን ያስተምር፥ እሥራኤልንም በሕጉ ያሰለጥን ዘንድ፥ ትእዘዙን ሰጠው፥ ሕጉንም አስረከበው። Ver Capítulo |