Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሌሎች ግን ተቃወሙት፤ የዳታንና የአቤሮን የሆኑ ሰዎች፥ የእነቆሬም ሠራዊት በመናደድና በመቈጣት በምድረ በዳ ቀኑበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሌሎች ግን በእርሱ ላይ አሴሩ፥ በበረሃማ ሳሉ ተመቀኙት፥ ዳታን አቢሮንና ተከታዮቻቸው፥ ኮፊና ወገኖቹም ጭምር በቁጣ ተነስተውበታል። Ver Capítulo |