Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እግዚአብሔርም አያቸው፤ ደስም አላሰኙትም፤ ተቈጥቶም አጠፋቸው፤ በእነርሱም ላይ ድንቅ ተአምራትን አደረገ፤ በእሳትም አጠፋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ ይህን ባየ ጊዜ አዘነ፥ በቁጣው ቀሰፋቸው። በእነርሱ ላይ ተአምራቱን ሠራ በእሳትም ነበልባል ፈጃቸው። Ver Capítulo |