Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለሕዝቡ ኃጢአት ስርየት ዕጣንና ሽቶን በመታሰቢያነት፥ መሥዋዕቶችንም ለጌታ ያቀርብ ዘንድ፥ ከነበሩት ሁሉ እርሱን መረጠው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ይሠዋ ዘንድ፥ የበጎ መዓዛ መታሰቢያም ሊሆን ዕጣንን ያጥን ዘንድ፥ ለሕዝቡም ኀጢአታቸውን ያስተሰርይላቸው ዘንድ ከሕያዋን ሁሉ እርሱን መረጠ። Ver Capítulo |