ፀሐይ ያበራል፤ ሁሉንም ያሳያል፤ የእግዚአብሔርም ጌትነት በሥራው ሁሉ ላይ ምሉእ ነው።
የምታበራዋ ፀሐይ ሁሉንም ዘቅዝቃ ትመለከታለች፤ የእግዚአብሔርም ሥራ በክብሩ የተመላ ነው።