Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 42:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሁሉ በክብሩ ይጸና ዘንድ፥ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ያጸናውን አላደረገምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እግዚአብሔር ድንቅ ሥራዎቹን ይገልጽ ዘንድ፤ ለቅዱሳኑ ሥልጣንን አልሰጠም፤ ኃያሉ እግዚአብሔር ሥራዎቹን ሁሉ አጽንቶ ፈጥሯል፤ ዓለምንም በክብሩ ፊት አቁሟል። Ver Capítulo |