Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 42:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጥልቅንና ልብን መርምሮ ያውቃቸዋል፤ ምክራቸውንም ሁሉ ያውቃል፤ እግዚአብሔር የልቡና አሳብን ሁሉ ያውቃል፤ የዓለምንም ምልክት ያያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጥልቁን ጉድጓድ፥ የሰውንም ልብ ይመረምራል፤ አሳሳች መንገዶቻቸውንም ይመለከታል። ልዑል እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል፤ የዘመናትንም ምልክቶች ያስተውለልና። Ver Capítulo |