Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 42:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንግዲህ ወዲህ ግን የእግዚአብሔርን ሥራ አስባለሁ፤ ያየሁትንም እናገራለሁ፤ ፍጥረት ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ተፈጥሯልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእግዚአብሔርን ሥራዎች ቀጥዬ አስታውሳችኋለሁ፤ ያየሁትንም እዘረዝራለሁ። በእግዚአብሔር ቃል ሥራዎች ሁሉ ሕያው ሆኑ፤ ፍጥረታትም ሁሉ ፈቃድን ይፈጽማሉ። Ver Capítulo |