የጥበብ ዘውድዋ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰላምን ያመጣታል፥ ይፈውሳል፥ ያድናልም።
የጥበብ አክሊልዋ ጌታን መፍራት ነው፤ እርሷም ሰላምና ጤና እንዲያብቡ ታደርጋለች።