Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ፈጣሪዋ አያት፥ ሰፈራትም፥ የምክርንና የዕውቀትን የጥበብንም ምንጭ አፈሰሰ፥ የሚያጸኗትንም ሰዎች አገነናቸው፥ አከበራቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እግዚአብሔር አይቷታል፥ መዝኗታል፤ እውቀትንና ማስተዋልን አዝንሟል፤ የሚያጸኗትንም ሰዎች ክብር ከፍ አደረገው። Ver Capítulo |