ምሳሌ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መንገዳቸው ጐጻጕጽ፥ አካሄዳቸው ጠማማ ለሆኑ ወዮላቸው! አዲሱ መደበኛ ትርጒም መንገዳቸው ጠማማ፣ በአካሄዳቸው ጠመዝማዞች ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መንገዳቸውን የሚጠመዝዙ አካሄዳቸውንም የሚያጣምሙ ናቸው፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱ እምነት የማይጣልባቸውና ጠማሞች ናቸው። |
የሰላምን መንገድ አያውቁም፤ በመንገዳቸውም ፍርድ የለም፤ የሚሄዱበትም መንገድ ጠማማ ነው፤ ሰላምንም አያውቁም።
እንደ እግዚአብሔር ልጆች ንጹሓንና የዋሃን ትሆኑ ዘንድ፥ በማያምኑና በጠማሞች ልጆች መካከል ነውር ሳይኖርባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ፤