ምሳሌ 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንገዳቸውን የሚጠመዝዙ አካሄዳቸውንም የሚያጣምሙ ናቸው፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መንገዳቸው ጠማማ፣ በአካሄዳቸው ጠመዝማዞች ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እነርሱ እምነት የማይጣልባቸውና ጠማሞች ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መንገዳቸው ጐጻጕጽ፥ አካሄዳቸው ጠማማ ለሆኑ ወዮላቸው! Ver Capítulo |