ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የአሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።
የንፍታሌም ነገድ መሪ፣ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።”
ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።
ከንፍታሌም ነገድ የአሚሁድ ልጅ ፔዳሄል፥
ከአሴር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሴሌሚ ልጅ አኪሖር፥
እግዚአብሔር በከነዓን ምድር ለእስራኤል ልጆች ርስታቸውን ይከፍሉ ዘንድ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው።”