ዘኍል 34:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እግዚአብሔር በከነዓን ምድር ለእስራኤል ልጆች ርስታቸውን ይከፍሉ ዘንድ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እነዚህ በከነዓን ምድር ለእስራኤላውያን ርስት እንዲያከፋፍሉ እግዚአብሔር ያዘዛቸው ሰዎች ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጌታ በከነዓን ምድር ለእስራኤል ልጆች ርስታቸውን እንዲያከፋፍሉ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እንግዲህ ለእስራኤል ሕዝብ በከነዓን ምድር ርስት እንዲያካፍሉ እግዚአብሔር የመረጣቸው ሰዎች እነዚህ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እግዚአብሔር በከነዓ ምድር ለእስራኤል ልጆች ርስታቸውን ይከፍሉ ዘንድ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው። Ver Capítulo |