ከብንያም ነገድ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፥
ከብንያም ነገድ፣ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፤
ከብንያም ነገድ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፥
“ብንያም ነጣቂ ተኵላ ነው፤ በጥዋት ይበላል፤ የማረከውንም ምግቡን በማታ ለሕዝብ ይሰጣል።”
በኀጢአታቸው ላይ ኃጢአትን ጨምርባቸው፥ በጽድቅህም አይግቡ።
ከዳን ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዮቅሊ ልጅ ባቂ፥
ስለ ብንያምም እንዲህ አለ፦ በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ እግዚአብሔርም በዘመኑ ሁሉ ይጋርደዋል፤ በትከሻውም መካከል ያድራል።