ከመቄላትም ተጕዘው በሳፋር ሰፈሩ።
ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።
ከቀሄላታም ተጉዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።
ከቀሄላታ ተነሥተው በመጓዝ በሼፈር ተራራ ሰፈሩ።
ከቀሄላታም ተጕዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።
ከሪሳም ተጕዘው በመቄላት ሰፈሩ።
ከሳፋርም ተጕዘው በካሬደት ሰፈሩ።