የማኅበሩ ድርሻ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥
የማኅበረ ሰቡ ድርሻ ይህ ነበር፤ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺሕ ዐምስት መቶ በግ፣
የማኅበሩ ድርሻ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥
ይኸውም ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥
የማኅበሩ ድርሻ ሦስት መቶ ሠላሳ ስባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥
ከእስራኤል ልጆች እኩሌታም፥ ወደ ሰልፍ ከወጡት ወንዶች ላይ ሙሴ የለየው፥
ሠላሳ ስድስት ሺህ በሬዎች፤