ዘኍል 26:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በየወገናቸው የብንያም ልጆች እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንዲሁም በበሪዓ ዘሮች በኩል፣ በሔቤር በኩል፣ የሔቤራውያን ጐሣ፣ በመልኪኤል በኩል፣ የመልኪኤላውያን ጐሣ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነዚህ ከበሪዓ ልጆች ናቸው፤ ከሔቤር የሔቤራውያን ወገን፥ ከመልኪኤል የመልኪኤላውያን ወገን። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከበሪዓ ልጆች፦ ሔቤር፥ መልኪኤል፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከበሪዓ ልጆች፤ ከሔቤር የሔቤራውያን ወገን፥ ከመልኪኤል የመልኪኤላውያን ወገን። |
በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዒ፥ የሰምዒያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው።