La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 26:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የበ​ዓ​ሌም ልጆች አዴ​ርና ኖሐ​ማን፤ ከአ​ዴር የአ​ዴ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከኖ​ሐ​ማን የኖ​ሐ​ማ​ና​ው​ያን ወገን።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የአሴር ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በዪምና በኩል፣ የዪምናውያን ጐሣ፣ በየሱዊ በኩል፣ የየሱዋውያን ጐሣ፣ በበሪዓ በኩል፣ የበሪዓውያን ጐሣ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በየወገናቸው የአሴር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከዪምና የዪምናውያን ወገን፥ ከየሱዋ የየሱዋውያን ወገን፥ ከበሪዓ የበሪዓውያን ወገን።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የአሴር ነገድ ተወላጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ በሪዓ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የአሴር ልጆች በየወገናቸው፤ ከዪምና የዪምናውያን ወገን፥ ከየሱዋ የየሱዋውያን ወገን፥ ከበሪዓ የበሪዓውያን ወገን።

Ver Capítulo



ዘኍል 26:44
4 Referencias Cruzadas  

የአ​ሴ​ርም ልጆች፤ ኢያ​ምን፥ ኢያሱ፥ኢዩል፥ በሪዓ፥ እኅ​ታ​ቸው ሳራ፤ የበ​ሪዓ ልጆ​ችም፤ ኮቦር፥ መል​ኪ​ኤል።


የአ​ሴር ልጆች፤ ኢያ​ምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሬዓ፥ እኅ​ታ​ቸ​ውም ሤራሕ ነበሩ።


የአ​ሴር ልጆች በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸው፥ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች፥ እንደ እየ​ስ​ማ​ቸው ቍጥር፥ በየ​ራ​ሳ​ቸው ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያለው ወንድ ሁሉ፥ ወደ ሰልፍ የሚ​ወ​ጡት ሁሉ፥


በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የብ​ን​ያም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው። ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ አም​ስት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ።