እነዚህ የአሴር ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
በአሥሪኤል በኩል፣ የአሥሪኤላውያን ጐሣ፣ በሴኬም በኩል፣ የሴኬማውያን ጐሣ፣
ከአሥሪኤል የአሥሪኤላውያን ወገን፥ ከሴኬም የሴኬማውያን ወገን፥
አስሪኤል፥ ሴኬም።
ከአሥሪኤል የአሥሪኤላውያን ወገን፥
የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሳራ ነበረ።
የዮሴፍ ልጆች በየወገናቸው፤ ምናሴና ኤፍሬም።