Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 26:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ከአሥሪኤል የአሥሪኤላውያን ወገን፥ ከሴኬም የሴኬማውያን ወገን፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 በአሥሪኤል በኩል፣ የአሥሪኤላውያን ጐሣ፣ በሴኬም በኩል፣ የሴኬማውያን ጐሣ፣

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 አስሪኤል፥ ሴኬም።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 እነ​ዚህ የአ​ሴር ልጆች ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ከአሥሪኤል የአሥሪኤላውያን ወገን፥

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 26:31
2 Referencias Cruzadas  

የገለዓድ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከኢዔዝር የኢዔዝራውያን ወገን፥ ከኬሌግ የኬሌጋውያን ወገን፥


ከሸሚዳ የሸሚዳውያን ወገን፥ ከኦፌር የኦፌራውያን ወገን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos