እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ከዚያም እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤
ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
እግዚአብሔርም ሙሴን፥ “ከቆሬ ከዳታንና ከአቤሮን ድንኳኖች እንዲርቁ ለሕዝቡ ንገር” አለው።
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
የእግዚአብሔርም ሰው በእግዚአብሔር ቃል እንደ ሰጠው ምልክት መሠዊያው ተሰነጠቀ፤ በውስጡም ያለው ስብ ፈሰሰ።
እነርሱም በግንባራቸው ወድቀው፥ “የነፍስና የሥጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንድ ሰው ኀጢአት ቢሠራ የእግዚአብሔር ቍጣ በማኅበሩ ላይ ይሆናልን?” አሉ።
“ለማኅበሩ፦ ከቆሬ ማኅበር ዙሪያ ፈቀቅ በሉ ብለህ ንገራቸው።”