ዘኍል 13:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከብንያም ነገድ የራፋ ልጅ ፈልጢ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከብንያም ነገድ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከብንያም ነገድ የራፉ ልጅ ፈልጢ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከብንያም ነገድ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤ ከዛብሎን ነገድ የሰዲ ልጅ ጉዲኤል፤ |
ጽና፤ በርታ፤ አትፍራ፤ ከፊታቸውም አትደንግጥ፤ አትድከም፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፤ አይተውህምም።
በፊትህም የሚሄድ እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ከአንተ ጋር ይሆናል፤ አይጥልህም፤ አይተውህም፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ’ ” አለው።
ከፊታቸው አትደንግጥ፤ አምላክህ እግዚአብሔር፥ ከአንተ ጋር ነውና፥ እርሱም አምላክህ እግዚአብሔር ታላቅና ጽኑዕ ነውና።