ከጋድ ነገድ የማኪ ልጅ ጉዲኤል።
ከጋድ ነገድ፣ የማኪ ልጅ ጉዲኤል።
ከጋድ ነገድ የማኪ ልጅ ጉዲኤል።
ከጋድ ነገድ የማኪ ልጅ ገኡኤል።
ከንፍታሌም ነገድ የያቢ ልጅ ናቢ፤
ምድሪቱን ይሰልሉ ዘንድ ሙሴ የላካቸው ሰዎች ስሞች እነዚህ ናቸው። ሙሴም የነዌን ልጅ አውሴን ኢያሱ ብሎ ጠራው።