ይኸውም ሰባት ሺህ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ከነበሩ ከሎሌዎቻቸውና ከገረዶቻቸው ሌላ ሁለት መቶም አርባ አምስት ወንዶች መዘምራንና ሴቶች መዘምራት ነበሩአቸው።
ነህምያ 7:68 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ፈረሶቻቸውም ሰባት መቶ ሠላሳ ስድስት፥ በቅሎዎቻቸውም ሁለት መቶ አርባ አምስት፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም 736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች፣ 435 ግመሎችና መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ግመሎቻቸው አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸው ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ፈረሶቻቸውም ሰባት መቶ ሠላሳ ስድስት፥ በቅሎቻቸውም ሁለት መቶ አርባ አምስት፥ |
ይኸውም ሰባት ሺህ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ከነበሩ ከሎሌዎቻቸውና ከገረዶቻቸው ሌላ ሁለት መቶም አርባ አምስት ወንዶች መዘምራንና ሴቶች መዘምራት ነበሩአቸው።