ነህምያ 7:69 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)69 ግመሎቻቸውም አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸውም ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃያ ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም69 6,720 አህዮችም ነበሯቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 ከአባቶች አለቆች ለሥራው ስጦታ ሰጡ። አገረ ገዢውም አንድ ሺህ የወርቅ ዳሪክ፥ አምሳ ድስቶች፥ አምስት መቶ ሠላሳ የካህናት ልብስ ለግምጃ ቤት ሰጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)69 ግመሎቻቸውም አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸውም ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ ነበሩ። Ver Capítulo |