የጋሴም ልጆች፥ የኡዚ ልጆች፥ የፋሴሓ ልጆች፤
የጋሴም፣ የዖዛ፣ የፋሴሐ ዘሮች፣
የጋዛም ልጆች፥ የዑዛ ልጆች፥ የፓሴሐ ልጆች፥
የጋሴም ልጆች፥ የዖዛ ልጆች፥ የፋሴሐ ልጆች፥
የዓዝያት ልጆች፥ የፋሒስ ልጆች፥ የባሲ ልጆች፤
የርአያ ልጆች፥ የረአሶን ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፤
የቤሳይ ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥ የኔፋሴስም ልጆች፤