ነህምያ 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የቂርያትይዓሪምና የቃፌር፥ የቤሮትም ሰዎች ሰባት መቶ አርባ ሦስት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የቂርያትይዓይሪም፣ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች 743 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የቂርያትይዓሪም፥ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የቂርያትይዓሪምና የከፊራ የብኤሮትም ሰዎች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት። |
የእስራኤልም ልጆች ተጕዘው በሦስተኛው ቀን ወደ ከተሞቻቸው ደረሱ፤ ከተሞቻቸውም ገባዖን፥ ከፊራ፥ ብኤሮትና ኢያሪም ነበሩ።
ወጥተውም በይሁዳ ቂርያትይዓሪም ሰፈሩ፤ ስለዚህም የዚያ ስፍራ ስም እስከ ዛሬ ድረስ የዳን ሰፈር ተብሎ ተጠራ፤ እነሆም፥ ቦታዉ ከቂርያትይዓሪም በስተኋላ ነው።