La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ነህምያ 12:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዮ​አ​ቂ​ምም ዘመን የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ወን​ድ​ሞቹ ካህ​ናቱ ነበሩ፤ ከሠ​ራያ ምራያ፥ ከኤ​ር​ም​ያስ ሐና​ንያ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዮአቂም ዘመን የካህናቱ ቤተ ሰብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ከሠራያ ቤተ ሰብ፣ ምራያ፤ ከኤርምያስ፣ ሐናንያ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዮያቂም ዘመን የአባቶች መሪዎች ካህናቱ እነዚህ ነበሩ፦ ከሥራያ ቤተሰብ ምራያ፥ ከኤርምያስ ሐናንያ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዮያቂም ሊቀ ካህናት በነበረበት ዘመን ከዚህ የሚከተሉት ካህናት፥ የካህናት ጐሣዎች አለቆች ነበሩ፦ ካህኑ ጐሣው። መራያ ሠራያ። ሐናንያ ኤርምያስ። መሹላም ዕዝራ። የሆሐናን አማርያ። ዮናታን መሉኪ። ዮሴፍ ሸካንያ። ዓድና ሓሪም። ሔልቃይ መራዮት። ዘካርያስ ዒዶ። መሹላም ጊነቶን። ዚክሪ አቢያ። ሚንያሚን ፒልጣይ ሞዓዲያ። ሻሙዐ ቢልጋ። የሆናታን ሸማዕያ። ማትናይ ዮያሪብ። ዑዚ ይዳዕያ። ቃላይ ሳላይ። ዔቤር ዓሞቅ። ሐሻብያ ሒልቂያ። ናትናኤል ይዳዕያ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በዮአቂምም ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች እነዚህ ካህናቱ ነበሩ፥ ከሠራያ ምራያ፥

Ver Capítulo



ነህምያ 12:12
7 Referencias Cruzadas  

“እና​ንተ የሌ​ዋ​ው​ያን አባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ናችሁ፤ ወዳ​ዘ​ጋ​ጀ​ሁ​ላት ስፍራ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን አም​ላክ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታቦት ታመጡ ዘንድ እና​ን​ተና ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ ተቀ​ደሱ።


የአ​ል​ዓ​ዛ​ርም ልጆች አለ​ቆች ከኢ​ታ​ምር ልጆች አለ​ቆች በል​ጠው ተገኙ፤ እን​ዲ​ህም ተመ​ደቡ፤ ከአ​ል​ዓ​ዛር ልጆች እንደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች ዐሥራ ስድ​ስት አለ​ቆች፥ ከኢ​ታ​ም​ርም ልጆች እንደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች ስም​ንት አለ​ቆች ነበሩ።


ዮሐ​ዳም ዮና​ታ​ንን ወለደ፤ ዮና​ታ​ንም ይዱ​ዕን ወለደ።


ከዕ​ዝራ ሜሱ​ላም፥ ከአ​ማ​ርያ ዮሐ​ናን፤


ከሌ​ዋ​ው​ያ​ኑም በኤ​ል​ያ​ሴ​ብና በዮ​ሐዳ፥ በዮ​ሐ​ና​ንና በያ​ዱዕ ዘመን የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ተጻፉ፤ ካህ​ና​ቱም በፋ​ር​ሳ​ዊው በዳ​ር​ዮስ መን​ግ​ሥት ዘመን ተጻፉ።