ዮሐዳም ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ይዱዕን ወለደ።
ዮአዳ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ያዱአን ወለደ።
ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታን ያዱዓን ወለደ።
ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታን ያዱዓን ወለደ።
ዮአዳም ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታንም ያዱአን ወለደ።
ኢያሱም ዮአቂምን ወለደ፤ ዮአቂምም ኤሊያሴብን ወለደ፤ ኤሊያሴብም ዮሐዳን ወለደ፤
በዮአቂምም ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች ወንድሞቹ ካህናቱ ነበሩ፤ ከሠራያ ምራያ፥ ከኤርምያስ ሐናንያ፤
ከሌዋውያኑም በኤልያሴብና በዮሐዳ፥ በዮሐናንና በያዱዕ ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች ተጻፉ፤ ካህናቱም በፋርሳዊው በዳርዮስ መንግሥት ዘመን ተጻፉ።