ሜሴዜቤል፥ ሳዶቅ፥ ያዱአ፤
ሜሴዜቤል፣ ሳዶቅ፣ ያጹአ፣
ማግፒዓሽ፥ ምሹላም ሔዚር፥
ኤዚር፥ ሜሴዜቤል፥ ሳዶቅ፥ ያዱአ፥ ፈላጥያ፥
መግፈአስ፥ ሜሱላም፥ ኤዚር፤
ፈላጥያ፥ ሐናን፥ ዓናያ፤
ከይሁዳም ልጅ ከዛራ ወገን የባስያዘብኤል ልጅ ፈታያ ስለ ሕዝቡ ነገር ሁሉ በንጉሡ አጠገብ ነበረ።
በአጠገባቸውም የቆስ ልጅ የኡርያ ልጅ ሚራሞት ይሠራ ጀመረ። በአጠገባቸውም የሜሴዜቤል ልጅ የበራክያ ልጅ ሜሱላም ይሠራ ጀመረ። በአጠገባቸውም የበሃና ልጅ ሳዶቅ ይሠራ ጀመረ።