በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም።
ባለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
ባለማመናቸውም ኢየሱስ በዚያ ብዙ ተአምር አላደረገም።
ኢየሱስ ግን “ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም፤” አላቸው።
በዚያ ዘመን የአራተኛው ክፍል ገዥ ሄሮድስ የኢየሱስን ዝና ሰማ፤
አላመኑምና ተሰበሩ፤ አንተ ግን ስለ አመንህ ቆመሃል፤ እንግዲህ ፈርተህ ኑር እንጂ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ።