ማቴዎስ 13:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ባለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም58 ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም58 ባለማመናቸውም ኢየሱስ በዚያ ብዙ ተአምር አላደረገም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። Ver Capítulo |