ማቴዎስ 13:58 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም58 ባለማመናቸውም ኢየሱስ በዚያ ብዙ ተአምር አላደረገም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም58 ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ባለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። Ver Capítulo |