ማርቆስ 15:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሰቀሉትም ጊዜ ሦስት ሰዓት ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሲሰቅሉትም ጊዜው ከጧቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በሰቀሉትም ጊዜ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስን ሲሰቅሉት ጊዜው ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሰቀሉትም ጊዜ ሦስት ሰዓት ነበረ። |
በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውኸኝ?” ማለት ነው።
የፋሲካም የመዘጋጀት ቀን ነበር፤ ጊዜዉም ስድስት ሰዓት ያህል ነበር፤ ጲላጦስም አይሁድን፥ “እነሆ፥ ንጉሣችሁ” አላቸው፤