እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ።
እርሱ ግን በመካከላቸው ሰንጥቆ ሄደ።
እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ።
ወደ ገሊላ ከተማም ወደ ቅፍርናሆም ወረደ፤ በሰንበትም ያስተምራቸው ነበር።
ዳግመኛም ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም አመለጠ።
ሊደበድቡትም ድንጋይ አነሡ፤ ጌታችን ኢየሱስ ግን ተሰወራቸው፤ ከቤተ መቅደስም ወጣ፤ በመካከላቸውም አልፎ ሄደ።
በነጋ ጊዜም ወታደሮች፥ “ጴጥሮስ ምን ሆነ?” ብለው ታወኩ።