ዮሐንስ 10:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ዳግመኛም ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም አመለጠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንደ ገናም ሊይዙት ሞከሩ፤ እርሱ ግን ከእጃቸው አመለጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ደግመኛም ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም አምልጦ ሄደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እነርሱም እንደገና ሊይዙት ፈለጉ፤ እርሱ ግን ከእጃቸው አምልጦ ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 እንግዲህ ደግመው ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም ወጣ። Ver Capítulo |